የግርጌ ማስታወሻ
a የአንደኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ 15 ሁለተኛ ክፍል ስለ ትንሣኤ በተለይም ስለ ቅቡዓን ክርስቲያኖች ትንሣኤ በዝርዝር ያወሳል። ሆኖም ጳውሎስ የጻፈው ሐሳብ የሌሎች በጎችንም ትኩረት ይስባል። ይህ ርዕስ የትንሣኤ ተስፋ በአሁኑ ጊዜ ሕይወታችንን ሊነካው የሚገባው እንዴት እንደሆነ ያብራራል፤ እንዲሁም የወደፊቱን ጊዜ በጉጉት እንድንጠባበቅ ይረዳናል።