የግርጌ ማስታወሻ b የሥዕሉ መግለጫ፦ ናኦሚ፣ ሩት እና ዖርፋ የትዳር ጓደኞቻቸውን በሞት በማጣታቸው አዝነውና ተስፋ ቆርጠው ነበር። በኋላ ግን ኢዮቤድ ሲወለድ ሩትና ናኦሚ ከቦዔዝ ጋር ተደስተዋል።