የግርጌ ማስታወሻ
a ኢየሱስ፣ ደቀ መዛሙርቱ እርስ በርስ ባላቸው ፍቅር ተለይተው እንደሚታወቁ ተናግሯል። ሁላችንም እንዲህ ዓይነቱን ፍቅር ለማሳየት ጥረት እናደርጋለን። ወንድሞቻችንን ከልባችን ለመውደድ ጥረት በማድረግ ለእነሱ ያለንን ፍቅር ማሳደግ ይኖርብናል፤ ይህም ሲባል የቅርብ የቤተሰባችንን አባላት የምንወዳቸውን ያህል ወንድሞቻችንንም ልንወዳቸው ይገባል ማለት ነው። ይህ ርዕስ በእምነት ለሚዛመዱን ሰዎች ያለንን ልባዊ ፍቅር ለማሳደግ ይረዳናል።