የግርጌ ማስታወሻ
a አንድ ወንድ ትዳር ሲመሠርት የቤተሰቡ ራስ ይሆናል። በዚህ ርዕስ ላይ የራስነት ሥርዓት ምን እንደሆነና ይሖዋ ይህን ሥርዓት ያቋቋመው ለምን እንደሆነ እንመለከታለን፤ በተጨማሪም ይሖዋና ኢየሱስ ከተዉት ምሳሌ ወንዶች ምን እንደሚማሩ እናያለን። ቀጣዩ ርዕስ ባልም ሆነ ሚስት ከኢየሱስና በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከተጠቀሱ ሌሎች ሰዎች ምን ትምህርት እንደሚያገኙ ያብራራል። በሦስተኛው ርዕስ ላይ ደግሞ በጉባኤው ውስጥ ስላለው የራስነት ሥርዓት እንመረምራለን።