የግርጌ ማስታወሻ b የሥዕሉ መግለጫ፦ ማርያም የመጥምቁ ዮሐንስ እናት ከሆነችው ከኤልሳቤጥ ጋር በተነጋገረችበት ወቅት ከዕብራይስጥ ቅዱሳን መጻሕፍት ላይ በቃሏ የምታስታውሳቸውን ሐሳቦች መጥቀስ ችላለች።