የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

b የሥዕሉ መግለጫ፦ ፖሊሶች አንድን ወንድም ከቤቱ ይዘዉት እየሄዱ ነው። ሚስቱና ሴት ልጁ ፖሊሶቹ ይዘዉት ሲሄዱ ቆመው ይመለከቷቸዋል። ወንድም እስር ቤት ሳለ ወንድሞችና እህቶች ቤታቸው መጥተው ከእህትና ከልጇ ጋር የቤተሰብ አምልኮ እያደረጉ ነው። እህትና ልጇ ይሖዋ ፈተናውን ለመቋቋም የሚያስችል ብርታት እንዲሰጣቸው አዘውትረው ይጸልያሉ። ይሖዋም ውስጣዊ ሰላምና ድፍረት ሰጥቷቸዋል። በመሆኑም እምነታቸው ይበልጥ ተጠናክሯል፤ ይህም በደስታ እንዲጸኑ አስችሏቸዋል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ