የግርጌ ማስታወሻ c የሥዕሉ መግለጫ፦ ወታደሮች ዳኒሎን ካስፈራሩት በኋላ ወንድሞች እሱንና ባለቤቱን ወደ ሌላ ቦታ ላኳቸው፤ በሄዱበት ቦታ ያሉ ወንድሞችም ጥሩ አድርገው ተቀበሏቸው።