የግርጌ ማስታወሻ
a እውነተኛ ክርስቲያኖች እንደመሆናችን መጠን ‘የኢየሱስን ፈለግ በጥብቅ መከተል’ ይኖርብናል። ኢየሱስ ምን ዓይነት “ፈለግ” ትቶልናል? ይህ ርዕስ ለዚህ ጥያቄ መልስ ይሰጣል። በተጨማሪም የኢየሱስን ፈለግ በጥብቅ መከተል ያለብን ለምን እንደሆነ እንዲሁም እንዲህ ማድረግ የምንችለው እንዴት እንደሆነ ያብራራል።