የግርጌ ማስታወሻ a ማቴዎስ 17:5 እንደሚገልጸው ይሖዋ ልጁን እንድንሰማው ይፈልጋል። ኢየሱስ በመከራ እንጨት ላይ ተሰቅሎ ሊሞት እያጣጣረ ሳለ ከተናገራቸው ቃላት የምናገኛቸውን የተለያዩ ትምህርቶች በዚህ ርዕስ ውስጥ እንመረምራለን።