የግርጌ ማስታወሻ b ኢየሱስ፣ ወንጀለኛው ወደ ሰማይ ሄዶ በመንግሥቱ አብሮት እንደሚሆን አልተናገረም፤ ከዚህ ይልቅ ከሞት ተነስቶ ገነት በሆነችው ምድር ላይ ይኖራል።