የግርጌ ማስታወሻ b ሮማውያን ሞት የተፈረደባቸውን ሰዎች በእንጨት ላይ አስረው ወይም በሚስማር ቸንክረው በመስቀል የመግደል ልማድ ነበራቸው። ይሖዋም ልጁ በዚህ መንገድ እንዲገደል ፈቅዷል።