የግርጌ ማስታወሻ
a ባለፈው ርዕስ ላይ በጥንት ዘመን የነበሩ ሰዎች ኢየሱስን እንዳይቀበሉ ያደረጓቸውን እንዲሁም በዛሬው ጊዜ ያሉ ሰዎች የኢየሱስን ተከታዮች የማይቀበሉባቸውን አራት ምክንያቶች ተመልክተናል። በዚህ ርዕስ ላይ ደግሞ አራት ተጨማሪ ምክንያቶችን እንመረምራለን። ከዚህም ሌላ ይሖዋን የሚወዱ ቅን ልብ ያላቸው ሰዎች ማንኛውም ነገር እንዲያሰናክላቸው የማይፈቅዱት ለምን እንደሆነ እንመለከታለን።