የግርጌ ማስታወሻ b አስፋፊዎች በዚህ ርዕስ ውስጥ በተጠቀሱት የተለያዩ የአገልግሎት ዘርፎች ሲካፈሉ ለአካባቢው የሚሠሩ የመረጃ ጥበቃ ሕጎችን ግምት ውስጥ ማስገባት አለባቸው።