የግርጌ ማስታወሻ
c የሥዕሉ መግለጫ፦ (ከላይ ወደ ታች)፦ አንድ ባልና ሚስት ሰዎችን ቤታቸው ማግኘት አስቸጋሪ በሆነበት ክልል ሲያገለግሉ። የመጀመሪያው ቤት ባለቤት ሥራ ቦታ ነው፤ የሁለተኛው ቤት ባለቤት ሆስፒታል ሄዳለች፤ የሦስተኛው ቤት ባለቤት ገበያ ወጥታለች። ባልና ሚስቱ የመጀመሪያውን ቤት ባለቤት አመሻሹ ላይ ሲመጡ አገኙት። የሁለተኛውን ቤት ባለቤት ሆስፒታሉ አቅራቢያ በአደባባይ ምሥክርነት ሲካፈሉ አግኝተው አነጋገሯት። የሦስተኛውን ቤት ባለቤት ደግሞ በስልክ ምሥክርነት ሲካፈሉ አገኟት።