የግርጌ ማስታወሻ
a የምንኖርበት ዘመን ተፈታታኝ ነው፤ ሆኖም ይሖዋ ለመጽናት የሚያስፈልገንን እርዳታ ይሰጠናል። ይሖዋ ሐዋርያው ጳውሎስና ጢሞቴዎስ ያጋጠሟቸውን ችግሮች ተቋቁመው እሱን ማገልገላቸውን እንዲቀጥሉ የረዳቸው እንዴት እንደሆነ በዚህ ርዕስ ውስጥ እንመለከታለን። በተጨማሪም በዛሬው ጊዜ መጽናት እንድንችል ይሖዋ ያደረገልንን አራት ዝግጅቶች እንመረምራለን።