የግርጌ ማስታወሻ c የሥዕሉ መግለጫ፦ አንድ ወንድም ከባለቤቱ ጋር ሆኖ አንድን ወጣት መጽሐፍ ቅዱስ ሲያስጠና። በሌሎች ጊዜያት ደግሞ የተለያዩ ወንድሞችን ጥናቱ ላይ ይጋብዛል።