የግርጌ ማስታወሻ
a የብቸኝነት ስሜት አልፎ አልፎ ያታግልሃል? ከሆነ ይሖዋ ስሜትህን በሚገባ እንደሚረዳልህና የሚያስፈልግህን እርዳታ ለመስጠት ፈቃደኛ እንደሆነ እርግጠኛ ሁን። የብቸኝነት ስሜትን ለመቋቋም ምን ማድረግ እንደምትችል በዚህ ርዕስ ውስጥ እንመረምራለን። በተጨማሪም ብቸኝነት የሚሰማቸውን የእምነት ባልንጀሮቻችንን እንዴት ማበረታታት እንደምንችል እናያለን።