የግርጌ ማስታወሻ
a ይሖዋ ለሌሎች የመስበክ ብቻ ሳይሆን ኢየሱስ ያዘዘውን ነገር በሙሉ እንዲጠብቁ የማስተማር መብትም ሰጥቶናል። ሌሎችን ለማስተማር የሚያነሳሳን ምንድን ነው? በስብከቱ እና ደቀ መዛሙርት በማድረጉ ሥራ ስንካፈል የትኞቹ ተፈታታኝ ሁኔታዎች ያጋጥሙናል? እነዚህን ተፈታታኝ ሁኔታዎች መወጣት የምንችለውስ እንዴት ነው? ይህ ርዕስ ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል።