የግርጌ ማስታወሻ b “ዝርያ” የሚለው ቃል፣ በዘፍጥረት መጽሐፍ ውስጥ ከተገለጸው “ወገን” ከሚለው ቃል የተለየ ነው፤ “ወገን” የተለያዩ ሕያዋን ፍጥረታትን ያቀፈ ሰፋ ያለ ቡድንን ያመለክታል።