የግርጌ ማስታወሻ
a የሸክላ ድስት ስንጥቅ ካለው በቀላሉ እንደሚሰበር ሁሉ በጉባኤ ውስጥም የፉክክር መንፈስ ካለ ጉባኤው ሊከፋፈል ይችላል። ጉባኤው ጠንካራ ካልሆነና አንድነት ከሌለው ይሖዋን ለማምለክ የሚያስችል ሰላማዊ ቦታ አይሆንም። ይህ ርዕስ፣ የፉክክር መንፈስ እንዳያድርብን ጥረት ማድረግ ያለብን ለምን እንደሆነ እንዲሁም በጉባኤ ውስጥ ሰላም ለማስፈን ምን ማድረግ እንደምንችል ያብራራል።