የግርጌ ማስታወሻ
a የይሖዋን ድርጅት ለመደገፍ ጥረት የሚያደርጉ በርካታ ወጣት ወንዶች እና ሴቶች በጉባኤዎቻችን ውስጥ በመኖራቸው ተባርከናል። በጉባኤ ውስጥ ያሉ አረጋውያን ባሕላቸው ወይም አስተዳደጋቸው ምንም ይሁን ምን፣ ወጣቶች በይሖዋ አገልግሎት ጉልበታቸውን በሚገባ እንዲጠቀሙበት ሊረዷቸው ይችላሉ።