የግርጌ ማስታወሻ a ይህ ርዕስ ሐጌ 2:7ን በተመለከተ ባለን ግንዛቤ ላይ የተደረገውን ማስተካከያ ያብራራል። ብሔራትን ሁሉ እያናወጠ ባለው ትኩረት የሚስብ ሥራ እኛም የበኩላችንን አስተዋጽኦ ማድረግ የምንችለው እንዴት እንደሆነ እንማራለን። በተጨማሪም ብሔራትን ለሚያናውጠው ለዚህ ሥራ አንዳንዶች በጎ ሌሎች ደግሞ መጥፎ ምላሽ የሚሰጡት እንዴት እንደሆነ እንመለከታለን።