የግርጌ ማስታወሻ
a ኢየሱስ ምንጊዜም የሌሎችን ጥቅም ከራሱ ያስቀድም ነበር። በዚህ ርዕስ ውስጥ የእሱን ምሳሌ መከተል የምንችልባቸውን አንዳንድ መንገዶች እንመለከታለን። በተጨማሪም ኢየሱስ የራሱን ጥቅም መሥዋዕት በማድረግ የተወውን ምሳሌ መከተላችን ምን ዘላቂ ጥቅሞች እንደሚያስገኝልን እናያለን።