የግርጌ ማስታወሻ
b የሥዕሉ መግለጫ፦ ዳን የተባለ ወጣት ወንድም፣ ሁለት የጉባኤ ሽማግሌዎች አባቱን ሆስፒታል መጥተው ሲጠይቁት ይመለከታል። ዳን ሽማግሌዎቹ ያሳዩት ፍቅር ነክቶታል። እሱም በጉባኤው ውስጥ ያሉ ሌሎችን ለመርዳት ተነሳሳ። ቤን የተባለ ሌላ ወጣት ወንድም ደግሞ ዳን የሚያሳየውን አሳቢነት ተመለከተ። የዳን ምሳሌ እሱም በአዳራሽ ጽዳት ሥራ እንዲካፈል አነሳሳው።