የግርጌ ማስታወሻ
a ክርስቲያን ወላጆች ልጆቻቸውን በጣም ይወዳሉ። የልጆቻቸውን ቁሳዊና ስሜታዊ ፍላጎት ለማሟላት ብዙ ይደክማሉ። ከሁሉ በላይ ግን ይሖዋን መውደድ በልጆቻቸው ልብ ውስጥ እንዲቀረጽ የቻሉትን ሁሉ ያደርጋሉ። ይህ ርዕስ ወላጆች ይህን ግብ ለማሳካት የሚረዷቸውን አራት የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ያብራራል።