የግርጌ ማስታወሻ
a ይሖዋ ንስሐ የገቡ ኃጢአተኞችን ይቅር ለማለት ፈቃደኛ እንደሆነ በቃሉ አማካኝነት አረጋግጦልናል። ሆኖም አንዳንድ ጊዜ ይቅርታው እንደማይገባን ሊሰማን ይችላል። በሠራነው ኃጢአት ከልባችን ከተጸጸትን አምላካችን ይቅር ሊለን ምንጊዜም ዝግጁ እንደሆነ እርግጠኛ መሆን የምንችልበትን ምክንያት በዚህ ርዕስ ውስጥ እንመረምራለን።