የግርጌ ማስታወሻ
c ተጨማሪ ማብራሪያ፦ “ንስሐ” አንድ ሰው በቀድሞ አካሄዱ፣ በፈጸመው መጥፎ ድርጊት ወይም ሳያደርግ በቀረው ነገር ከልብ ተጸጽቶ የአመለካከት ለውጥ ማድረጉን ያመለክታል። እውነተኛ ንስሐ ፍሬ ያፈራል፤ ማለትም ግለሰቡ በአካሄዱ ላይ ለውጥ እንዳደረገ በግልጽ ይታያል።