የግርጌ ማስታወሻ
a ወደ ይሖዋ በጸሎት የመቅረብ መብት በማግኘታችን እጅግ አመስጋኞች ነን። ጸሎታችን ጣፋጭ መዓዛ እንዳለው ዕጣን ይሖዋን የሚያስደስት እንዲሆን እንፈልጋለን። በጸሎታችን ውስጥ የትኞቹን ነገሮች ማካተት እንደምንችል በዚህ ርዕስ ውስጥ እንመለከታለን። ሌሎችን ወክለን እንድንጸልይ ስንጋበዝ ከግምት ማስገባት ያለብንን አንዳንድ ነጥቦችም እናያለን።