የግርጌ ማስታወሻ b የሥዕሉ መግለጫ፦ አንድ ባል ከሚስቱ ጋር ሆኖ ስለ ልጃቸው የትምህርት ቤት ውሎ፣ ስለ አረጋውያን ወላጆቻቸው ጤንነት እንዲሁም ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ጥናታቸው እድገት ሲጸልይ።