የግርጌ ማስታወሻ
a በዛሬው ጊዜ የሚያጋጥሙንን መከራዎች ለመወጣት የይሖዋ እርዳታ ያስፈልገናል። ይህ ርዕስ፣ ይሖዋ ሕዝቡን በትኩረት እንደሚመለከት ዋስትና ይሰጠናል። ይሖዋ በግለሰብ ደረጃ የሚያጋጥሙንን ችግሮች ይመለከታል፤ እንዲሁም እነዚህን ችግሮች ለመወጣት የሚያስፈልገንን እርዳታ ይሰጠናል።