የግርጌ ማስታወሻ
a ብዙውን ጊዜ ስለ እምነታችን እንዲሁም ሕይወታችንን ስለምንመራበት መንገድ ስንናገር “እውነት” የሚለውን ቃል እንጠቀማለን። አዲሶችም እንሁን ለረጅም ዘመን እውነት ውስጥ የቆየን ክርስቲያኖች፣ እውነትን የምንወደው ለምን እንደሆነ መመርመራችን በእጅጉ ይጠቅመናል። እንዲህ ማድረጋችን የይሖዋን ሞገስ ለማግኘት ያለንን ቁርጠኝነት ያጠናክረዋል።