የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

a በዚህ ክፉ ዓለም ውስጥ ጻድቅ ሰው ማግኘት አስቸጋሪ ነው። ያም ቢሆን በዛሬው ጊዜ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች የጽድቅ ጎዳና ይከተላሉ። አንተም ከእነሱ አንዱ እንደሆንክ ምንም ጥያቄ የለውም። የጽድቅ ጎዳና የምትከተለው ይሖዋን ስለምትወደው ነው፤ ይሖዋ ደግሞ ጽድቅን ይወዳል። ለዚህ ግሩም ባሕርይ ያለንን ፍቅር ማሳደግ የምንችለው እንዴት ነው? ጽድቅ ምን እንደሆነ እንዲሁም ጽድቅን መውደዳችን ምን ጥቅም እንደሚያስገኝልን በዚህ ርዕስ ውስጥ እንመለከታለን። በተጨማሪም ለዚህ ባሕርይ ያለንን ፍቅር ለማሳደግ የትኞቹን እርምጃዎች መውሰድ እንደምንችል እንመለከታለን።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ