የግርጌ ማስታወሻ
b የጉባኤ ሽማግሌዎች አንዳንድ ጊዜ ከከባድ ኃጢአትና ከንስሐ ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ላይ ፍርድ መስጠት ይጠበቅባቸዋል። (1 ቆሮ. 5:11፤ 6:5፤ ያዕ. 5:14, 15) ሆኖም ልብን ማንበብ እንደማይችሉ እንዲሁም የሚፈርዱት ለይሖዋ እንደሆነ በትሕትና አምነው ይቀበላሉ። (ከ2 ዜና መዋዕል 19:6 ጋር አወዳድር።) በሚፈርዱበት ጊዜም ሚዛናዊ የሆኑትንና ምሕረት የሚንጸባረቅባቸውን የይሖዋ የፍትሕ መሥፈርቶች በጥንቃቄ ይከተላሉ።