የግርጌ ማስታወሻ b መጽሐፍ ቅዱስ በጉባኤው ውስጥ እምነት ሊጣልባቸው የማይገባ ሰዎች ሊኖሩ እንደሚችሉ ያስጠነቅቃል። (ይሁዳ 4) አልፎ አልፎ ሐሰተኛ ወንድሞች “ጠማማ ነገር” በመናገር ሌሎችን ለማሳሳት ይሞክሩ ይሆናል። (ሥራ 20:30) እንዲህ ያሉ ሰዎችን ላለማመንና እነሱን ላለመስማት እንመርጣለን።