የግርጌ ማስታወሻ
b በጉባኤው ውስጥ ያለ አንድ ክርስቲያን ከባድ ኃጢአት እንደፈጸመ ካወቅን የሽማግሌዎችን እርዳታ እንዲጠይቅ ልናሳስበው ይገባል። እንዲህ ካላደረገ ግን ለይሖዋና ለክርስቲያን ጉባኤው ያለን ታማኝነት ጉዳዩን ለመንፈሳዊ እረኞች እንድንናገር ያነሳሳናል።