የግርጌ ማስታወሻ
a ይሖዋ አገልጋዮቹ በሕይወታቸው ውስጥ የተለያየ መከራ ቢያጋጥማቸውም በደስታ መጽናት እንዲችሉ የሚረዳቸው በየትኞቹ ሦስት መንገዶች እንደሆነ በዚህ ርዕስ ውስጥ እንመለከታለን። እነዚህን መንገዶች ለማየት ኢሳይያስ ምዕራፍ 30ን እንመረምራለን። ይህን ምዕራፍ ስንመረምር ወደ ይሖዋ መጸለይ፣ ቃሉን ማጥናት እንዲሁም አሁንም ሆነ ወደፊት ስለምናገኛቸው በረከቶች ማሰላሰል ያለውን ጠቀሜታ እናያለን።