የግርጌ ማስታወሻ d የቤተሰብ ራሶች አንድን የቤት እንስሳ ለምግብነት ማረድ ከፈለጉ ወደ ቤተ መቅደሱ እንዲወስዱት ሕጉ ያዝዝ ነበር። ከቤተ መቅደሱ በጣም ርቀው የሚኖሩ የቤተሰብ ራሶች ግን እንደዚያ ማድረግ አይጠበቅባቸውም።—ዘዳ. 12:21