የግርጌ ማስታወሻ
a በ1 ተሰሎንቄ ምዕራፍ 5 ላይ ወደፊት ስለሚመጣው የይሖዋ ቀን የሚገልጹ የተለያዩ ምሳሌዎችና ዘይቤያዊ አገላለጾች እናገኛለን። ይህ ቀን ምንድን ነው? የሚመጣውስ እንዴት ነው? ከዚህ ቀን የሚተርፉት እነማን ናቸው? የማይተርፉትስ እነማን ናቸው? ለዚህ ቀን መዘጋጀት የምንችለው እንዴት ነው? ሐዋርያው ጳውሎስ የጻፈውን ደብዳቤ በመመርመር የእነዚህን ጥያቄዎች መልስ እናገኛለን።