የግርጌ ማስታወሻ d ለይሖዋ ያለህን ፍቅር ለማጠናከር ስለ ይሖዋ ባሕርያትና ስለ ማንነቱ በጥልቀት የሚያብራራውን ወደ ይሖዋ ቅረብ የተባለውን መጽሐፍ ማጥናትም ትችላለህ።