የግርጌ ማስታወሻ
d በjw.org እና በጽሑፎቻችን ላይ ጠቃሚ ምክር ማግኘት ይቻላል። ለምሳሌ jw.org ላይ የሚገኘውን “ፖርኖግራፊ ትዳራችሁን ሊያናጋው ይችላል” የሚለውን ርዕስ፣ በሚያዝያ 1, 2014 መጠበቂያ ግንብ ከገጽ 10-12 ላይ የሚገኘውን “ፈታኝ ስሜቶችን ማሸነፍ ትችላለህ!” የሚለውን ርዕስ እንዲሁም በነሐሴ 1, 2013 መጠበቂያ ግንብ ከገጽ 3-7 ላይ የሚገኘውን “የብልግና ምስሎች—ጎጂ ናቸው?” የሚል ርዕስ መመልከት ትችላላችሁ።