የግርጌ ማስታወሻ e ፖርኖግራፊ በባሕርይው ሱስ የሚያስይዝ ስለሆነ አንዳንድ ባለትዳሮች ሽማግሌዎች ከሚሰጡት መንፈሳዊ እረኝነት በተጨማሪ የባለሙያ እገዛ ለማግኘት የግል ውሳኔ አድርገዋል።