የግርጌ ማስታወሻ a መጽሐፍ ቅዱስ ይሖዋ “ለስሙ ሲል” እርምጃ እንደሚወስድም ይናገራል። ለምሳሌ ሕዝቦቹን የሚመራቸው፣ የሚረዳቸው፣ የሚታደጋቸው፣ ይቅር የሚላቸው እንዲሁም የሚያድናቸው “ይሖዋ” ለሚለው ታላቅ ስሙ ሲል ነው።—መዝ. 23:3፤ 31:3፤ 79:9፤ 106:8፤ 143:11