የግርጌ ማስታወሻ a ይህ ርዕስ የተዘጋጀው ከድክመቶቻቸው ጋር የሚታገሉ ክርስቲያኖች ድክመቶቻቸውን ማሸነፍና ታማኝ የይሖዋ አገልጋዮች ሆነው መጽናት እንደሚችሉ ዋስትና ለመስጠት ነው።