የግርጌ ማስታወሻ b በፓለስቲና የሚኖሩት ክርስቲያኖች በ66 ዓ.ም. በኢየሩሳሌም ላይ የመጀመሪያው ጥቃት ከመሰንዘሩ በፊት ሁለቱም የጴጥሮስ ደብዳቤዎች ደርሰዋቸው የነበረ ይመስላል።