የግርጌ ማስታወሻ c የሥዕሉ መግለጫ፦ ያዕቆብ፣ ክርስቲያኖች ለሌሎች መልካም በማድረግ እምነታቸውን በተግባር እንዲያሳዩ አበረታቷቸዋል፤ ይህም ድሆችን መርዳትን ይጨምራል።