የግርጌ ማስታወሻ f የሥዕሉ መግለጫ፦ በአንድ የዓለም ክፍል ያሉ የይሖዋ ሕዝቦች የመታሰቢያውን በዓል ሲያከብሩ በሌሎች የዓለም ክፍሎች ያሉ ወንድሞችና እህቶች ለዚህ ልዩ በዓል ይዘጋጃሉ።