የግርጌ ማስታወሻ
a በዘዳግም 23:3-6 ላይ የሚገኘው የአምላክ ሕግ አሞናውያን እና ሞዓባውያን ወደ እስራኤላውያን ጉባኤ እንዳይገቡ ይከለክላል። ነገር ግን ሕጉ የሚከለክለው የብሔሩ ሙሉ ሕጋዊ አባል መሆንን እንጂ ከአምላክ ሕዝብ ጋር መቀላቀልን ወይም በመካከላቸው መኖርን አይመስልም። ቅዱሳን ጽሑፎችን ጠለቅ ብሎ ማስተዋል (እንግሊዝኛ) ጥራዝ 1 ገጽ 95ን ተመልከት።