የግርጌ ማስታወሻ c በዮሐንስ 17:12 ላይ የሚገኘው ‘የጥፋት ልጅ’ የሚለው አገላለጽ ይሁዳ ሲሞት ዘላለማዊ ጥፋት እንደሚደርስበት ማለትም የትንሣኤ ተስፋ እንደማይኖረው ያመለክታል።