የግርጌ ማስታወሻ b ታላቂቱ ባቢሎን ከጠፋች በኋላ የማጎጉ ጎግ ጥቃት ሲሰነዝር ሁሉም የይሖዋ አገልጋዮች ይፈተናሉ። ታላቂቱ ባቢሎን ከጠፋች በኋላ ከይሖዋ ሕዝቦች ጎን የተሰለፉ ሰዎችም አብረው ይፈተናሉ።