የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

b በ1919 የተከናወነው መንፈሳዊ ተሃድሶ በሕዝቅኤል 37:1-14 እና በራእይ 11:7-12 ላይም ተጠቅሷል። የሕዝቅኤል ትንቢት የሚናገረው ሁሉም ቅቡዓን ክርስቲያኖች በጣም ረጅም ለሆነ ጊዜ በምርኮ ከቆዩ በኋላ በመንፈሳዊ መልሰው እንደሚቋቋሙ ነው። በራእይ መጽሐፍ ላይ የሚገኘው ትንቢት ደግሞ የሚናገረው አመራር የሚሰጡት ጥቂት ቅቡዓን ወንድሞች ኢፍትሐዊ በሆነ መንገድ በመታሰራቸው የተነሳ ለአጭር ጊዜ ያህል ከእንቅስቃሴ ውጭ ሆነው ከቆዩ በኋላ በመንፈሳዊ ስለማንሰራራታቸው ነው። እነዚህን ቅቡዓን ወንድሞች ያቀፈው ቡድን በ1919 “ታማኝና ልባም ባሪያ” ሆኖ ተሾመ።—ማቴ. 24:45፤ የይሖዋ ንጹሕ አምልኮ መልሶ ተቋቋመ! ገጽ 118⁠ን ተመልከት

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ